



ፊሽታ እና የልጆቹ አባት ክፍል ሁለት (Fishta & the kids' father) - Amharic only
-
- €4.49
-
- €4.49
Publisher Description
የዚህ መፅሀፍ ክፍል አላማ ልጆች ቃሎቻችውን በመጠቀም ካልተመቻቸው፣ ከሚፈሩት፤ አደገኛ ከሆነ ሁኔታ ሊረዳቸው ወደሚችል ወላጆቻቸው፤ ቤተሰብ ፤ ዘመድ ፤ ጓደኛ ወይንም ለሚያምኑት ትልቅ ሰው ከተያዙበት አስቸጋሪ ሁኔታ መፍትሔ እንዲያገኙ በመነጋገር እና ቃሎቻቸውን ተጠቅመው ሀሳባቸውን እንዲገልጡ ያበረታታቸዋል::