ምርቃት እና እርግማን
Beschrijving uitgever
የሠዉ ልጅ አመት አልፎ ሌላ አመት በተተካ ቁጥር እድሜዉ የጨመረ ይመስለዋል። ነገር ግን በየአመቱ ካለችን እድሜ ላይ እየቀነስንና ለሞት እየቀረብን ነዉ የምንሄደዉ። አንዱ “እድሜ ማለት ለመፈንዳት ሠዓቱን የሚጠብቅ የተቀበረ ፈንጂ ነዉ” ብሏል። እናም ካለችኝ እድሜ ላይ ሃያ አንዷን ኑሬያታለሁ።