በኃጢያትህ አትሙት
በሰው ልጆች ዘንድ የሚታወቁት ምርጥ ዜናዎች ቀላል ማብራሪያ
Publisher Description
ሰዎችበህይወትአባዜየተጠመዱናቸው፤ማንምሰውመሞትአይፈልግም።እንዲያውምሞትንእጅግበጣምእንፈራለን።
ብዙዎቻችን‹‹አንድጊዜብቻነውየምትኖረው››የሚለውንአባባልጠንቅቀንእናውቀዋለን።ይሁንእንጂ፣ራሳችንንአንድበጣምወሳኝጥያቄመጠየቅአለብን፦ከሞትንበኋላምንእንሆናለን?
ለአብዛኛዎቹሰዎችሞትታላቅምስጢርነውአሊያምትልቅየክህደትጉዳይነው።የሆኖውሆኖ፣እውነታውይቀጥላል-ሁላችንምእንሞታለን።ያለውይህሕይወትብቻካልሆነስ?ከሞትበኋላሕይወትቢኖርስ?ካለ፣ከሞትንበኋላስለሚሆነውነገርማንሊነግረንይችላል?ኢየሱስ፣በሰማይባለውየመጀመሪያውተሞክሮእናስለወደፊቱጊዜባለውእውቀትሊነግረንይችላል።ከሞትበኋላስላለውህይወትአስመልክቶሶስትመሠረታዊእውነታዎችንአቅርቦልናል።
1.ከሞትበኋላሕይወትአለ።
2.ሁሉምሰውመምረጥያለበትሁለትመድረሻዎችአሉ።
3.ትክክለኛውንምርጫማድረግህንለማረጋገጥየሚያስችልመንገድአለ።
አሁኑኑ፣በውሃጥምልትሞትትችላለህ፣ነገርግንበጥማትህመጥፋትየለብህም።እንዲሁ፣በኃጢአትልትሸነፍትችላለህ፣ነገርግንበኃጢአትህመሞትየለብህም።ስትሞትየዘላለምህይወትናደስታእንደምታገኝለማረጋገጥስትልአሁንማድረግየምትችለውነገርአለ።
በዚህህይወትህውስጥልታደርገውየተገባበጣምአስፈላጊውነገርበኃጢአትህአለመሞትህንእርግጠኛመሆንነው።
እግዚአብሔርልጁንወደዓለምየላከውበዓለምለመፍረድሳይሆን፣ዓለምንበእርሱለማዳንነው።–ዮሐንስ3፥17